ሻዶሰርቨር ትንታኔዎችን ለመሰብሰብ ኩኪዎችን ይጠቀማል። ይህም ጣቢያው እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል ለመለካት እና የተጠቃሚዎቻችንን ተሞክሮ ለማሻሻል ያስችለናል። ስለ ኩኪዎች እንዲሁም ሻዶሰርቨር ኩኪዎችን እንዴት እንደሚጠቀምባቸው የበለጠ መረጃ ለማግኘት፣ ድረገፃችንን በ privacy policy ላይ ይጎብኙ። በመሳሣሪያዎ ላይ ኩኪዎችን በዚህ መንገድ ለመጠቀም የእርስዎን ፈቃድ እንፈልጋለን።
ለብዝበዛ የተዳረጉ ተጋላጭነቶች
ክትትል
ስለዚህ ውሂብ
ይህ ውሂብ አሁን ላይ በሀኒፖት ሴንሰሮቻችን በሚታዩ እና ድር ላይ በተመሰረቱ የሰርቨር ጎን ብዝበዛዎች የተገደበ ነው። የሚሰነዘሩ ጥቃቶች የ CVE፣ EDB፣ CNVD ታግ ወይም ሌላ ዓይነት ታግ ተሰጧቸዋል። የ CVE ታግ አለመኖር ለብዝበዛ ጥቅም ላይ አለመዋሉን ወይም በሀኒፖት ሴንሰሮቻችን አለማየታችንን አያመለክትም። ታጎች ወደ ኋላ ተመልሰው አይተገበሩም፣ ስለዚህ የ CVE ውሂብ የሚታየው ታግ ከተፈጠረ በኋላ ይሆናል።