ጥቃት ሰንዛሪ መሣሪያ
ክትትል
ስለዚህ ውሂብ
ስለ ጥቃት ሰንዛሪ መሳሪያዎች መረጃ የሚገኘው በ IoT መሳሪያ የፊንገርፕሪንቲንግ ስካኖች ነው። አንድ IP የ ሀኒፖት ሴንሰሮቻችንን ወይም የዳርክኔት ("ኔትዎርክ ቴሌስኮፕ” በመባልም ይታወቃል) ስርዓቶችን ሲያጠቃ ወቅታዊ ከተደረጉ የ IP ስካን ውጤቶች አንጻር በማረጋገጥ የመሳሪያውን ስሪት እና ሞዴል እንገምታለን። እባክዎን ያስታውሱ ይህ የማረጋገጥ ሂደት መሣሪያው ከአውታረመረቡ ጋር ባለው የግንኙነት መቆራረጥ እንዲሁም በፖርት ማስተላለፍ (በርካታ የመሳሪያ ዓይነቶች በተለያዩ ፖርቶች ላይ ምላሽ መስጠት) ምክንያት 100% ትክክል ላይሆን ይችላል። እንዲሁም በትክክል የተበከለ ወይም ጥቃት ለመሰንዘር (NAT) ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ከዛ መሳሪያ IP ጀርባ ያለ ሌላ መሳሪያም ሊሆን ይችላል።
ውሂቡን ለመጫን አልቻለም.
በማዘመን ላይ